ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ክብርት KC Mashego-Dlamini ጋር ተወያዩ!
በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑት ዶ/ር ሙክታር ከድር ከደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር ክብርት KC Mashego-Dlamini ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነትን ስለማጠናከር፣ በአህጉራዊና ዓለማቀፋዊ ጉዳዮች እንዲሁም…