Passport Services

ለፓስፖርት እድሳት

ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ 6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)
  • ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ፣
  • የአገልግሎት ክፍያ 1080 ራንድ

በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ 6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)
  • የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
  • የአገልግሎት ክፍያ 1620 ራንድ

ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት

  • የልደት ሰርተፍኬት፣
  • የወላጅ ፓስፖርት ማቅረብ፣
  • የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ 6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣6 ፎቶ ግራፍ
  • የአገልግሎት ክፍያ 1080 ራንድ፣
  • online visit https://digitalinvea.com/

For passport renewal

To change / renew a passport

  • Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
  • Provide the original passport required to change or renew;
  • Service fee 1080 dirhams;

To replace a lost or damaged passport with a new one

  • Passport size photograph taken (at least 6 months, white on the back);
  • Provide a copy of the passport and police evidence;
  • Service fee 1620 rand;

To issue a passport for New-born (children)

  • Birth certificate;
  • Provide a parent passport;
  • 6 Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
  • Service fee 1620 dirhams;
  • online visit https://digitalinvea.com/

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram