Category: Uncategorized

በደቡባዊ አፍሪካ የፐብሊክና ዲጅታል ዲፕሎማሲ ግብረ ኃይል በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ ተወያየ!

በደቡባዊ አፍሪካ የፐብሊክና ዲጅታል ዲፕሎማሲ ግብረ ኃይል በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ የመረጃ ልውውጥ በማድረግ፣የቀጣይ ሥራዎችን ዕቅድ በማጽደቅ ያለፉትን ቀናት አፈጻጸም ገመገመ፡፡ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር የአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ በዝርዝር ያብራሩ ሲሆን…

ኤምባሲው በናሚቢያ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማኀበር አባላት ጋር ተወያየ፤

ኤምባሲው በናሚቢያ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማኀበር አባላት ጋር ተወያየ፤ የማኀበሩ አባላት በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሁለንተናዊ ተሳትፎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል፤   በሚሲዮኑ ምክትል መሪ አቶ ሙሉጌታ ውለታው የተመራ፣ የዳያስፖራ ተሳትፎና ዜጋ…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram