Category: Photo Gallery

የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት የአንድ ዓመት ጉዞ !

እኛ ኢትዮጵያዊያን የባለብዙ ባህል፣ ታሪክ፣ ሀይማኖት፣ መልከዐ-ምድራዊ አቀማመጥና የአስተሳሰብ ብዛሃነት ያለን ነን፡፡ ይህ ግን ለዘመናት የቆየውን ህብረታችነና አንድነታችንን አላጠፋውም፡፡ ብዛሃነታችን በአግባቡ ሲያዝና እውቅና ሲሰጠው፤ እንዲሁም ደግሞ ሀገራዊ አንድነትና ኅብረት እንዲያብብና…

16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከበረ !

16ኛው የሰንደቅ ዓለማችን ቀን “የሰንደቅ ዓለማችን ከፍታ ለህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ሉአላዊነታችን ዋስትና ነው” በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ፣ በኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የዲያስፖራ ተወካዮች፣ በፕሪቶሪያ የዩንቨርስቲ የተማሪዎች ተወካዮች እና የኤምባሲው ሰራተኞች…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram