State Minister Amb. Mesganu Conferred with Acting WFP Country Representative
H.E. Ambassador Mesganu Arga, State Minister for Political and Economic Diplomacy of the Ministry of Foreign Affairs, hosted Chris Nikoi, Acting Country Representative for the World Food Program (WFP) in…
አዲስ የተመረቀውን የአምባሳደሩን መኖሪያ የማስተዋወቅና ምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ!
በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ነሐሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም በይፋ የተመረቀው በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መኖሪያ የማስተዋወቅና የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ። ፕሮግራሙ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ውጭ ጉዳይ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩን መኖሪያ መረቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በለውጡ ማግስት በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ ግንባታው ተጀምሮ በጥቂት ግዜያት ውስጥም ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩ መኖሪያ በዛሬው ዕለት በክቡርነታቸው…