ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በለውጡ ማግስት በደቡብ አፍሪካ ባደረጉት ጉብኝት ወቅት ያስተላለፉትን መመሪያ ተከትሎ ግንባታው ተጀምሮ በጥቂት ግዜያት ውስጥም ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃው የኢትዮጵያ ኤምባሲ የአምባሳደሩ መኖሪያ በዛሬው ዕለት በክቡርነታቸው ተመርቋል።
 
የኢትዮጵያ ፕሮጀክቶችን በፍጥነትና በጥራት የመገንባትና የማጠናቀቅ ተመክሮ ከኢትዮጵያ ውጭም በሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግለሰብ ኢትዮጵያውያን ሥራዎች ላይ መንፀባረቅ ያለበት ዕሴት መሆን እንዳለበትም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አሳስበዋል።
በኤምባሲው ግቢ ውስጥም የ#አረንጏዴዐሻራ ችግኞችን ተክለዋል።

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram