ለፓስፖርት እድሳት
ፓስፖርት ለመቀየር/ለማሳደስ
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- ለመቀየር ወይም ለማሳደስ የተፈለገው ዋናው ፓስፖርት ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 1080 ራንድ፣
በጠፋ ፓስፖርት ምትክ አዲስ ፓስፖርት ለመቀየር
መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣
- የፓስፖርት ኮፒ እና የፖሊስ ማስረጃ ማቅረብ፣
- የአገልግሎት ክፍያ 1620 ራንድ፣
ለህፃናት ፓስፖርት ለማውጣት
- የልደት ሰርተፍኬት፣
- የወላጅ ፓስፖርት ማቅረብ፣
- የፓስፖርት መጠን ያለውና ቢያንስ ከ6ወር ወዲህ የተነሱት ጉርድ ፎቶግራፍ (ሁለቱ ጆሮ የሚታይ የጀርባው ነጭ የሆነ)፣6 ፎቶ ግራፍ
- የአገልግሎት ክፍያ 1080 ራንድ፣
- online visit https://digitalinvea.com/
For passport renewal
To change / renew a passport
- Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- Provide the original passport required to change or renew;
- Service fee 1080 dirhams;
To replace a lost or damaged passport with a new one
- Passport size photograph taken (at least 6 months, white on the back);
- Provide a copy of the passport and police evidence;
- Service fee 1620 rand;
To issue a passport for New-born (children)
- Birth certificate;
- Provide a parent passport;
- 6 Passport size photograph (at least 6 months, white on the back);
- Service fee 1620 dirhams;
- online visit https://digitalinvea.com/