በተመላሽ ዜጎች ለገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን እንዲጻፍ የሚጠየቅ የድጋፍ ደብዳቤ፤
- ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ፣
- በደቡብ አፍሪካ የኖረበትን የመኖሪያ ቪዛና ፓስፖርት ኦርጅናሎች ከኮፒያቸው ጋር ማቅረብ (የመኖሪያ ቪዛ ኮፒ የቀድሞውን ጨምሮ) ፣
- የመኖሪያ ቪዛው የተሰረዘበት (ቪዛው ካንስል የሆነበት) ፣
- የበረራ ትኬት፣2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
- አመልካቹ/ቿ በገቢዎች ባለሥልጣን መመሪያ መሠረት ከተፈቀደ የዕቃ ዝርዝር ውስጥ ወደኢትዮጵያ ለማስገባት የሚፈልጋቸውን ዝርዝር ፎርም ሞልቶና ፈርሞ ማቅረብ፣
Letter of support required to be written by returning citizens to the Revenue and Customs authorities;
- Ethiopian or Ethiopian birth ID,
- Providing the originals of South African residence visa and passport along with their copies (including the original copy of residence visa);
- Where the residence visa has been canceled
- Flight ticket, 2 passport photos
- According to the instructions of the revenue authority, the applicant should fill out and sign the list of items that he/she wants to import into Ethiopia from the list of approved items.