Author: Website Admin

ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር በደቡብ አፍሪካ የቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ !

ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር በደቡብ አፍሪካ የቻይና ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ከሆኑት Ambassador Chen Xiaodong ጋር የሁለቱን አገራት ትብብርና ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ክቡር አምባሳደር…

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ኢትዮጵያዉያንና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን በተሳተፉበት በደቡብ አፍሪካ በድምቀት ተከበረ !

የዘንድሮውን ዓለምቀአቀፍ የሴቶች ቀን (March-8/2023) “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር፣ በደቡብ አፍሪካ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር፣ የኤምባሲው ሰራተኞች እንዲሁም በርካታ ኢትዮጵያዊያንና…

ክቡር አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር በደቡብ አፍሪካ ከሱዳን ሪፓብሊክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ !

በኢፌዴሪ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ዶክተር ሙክታር ከድር በደቡብ አፍሪካ የሱዳን ሪፓብሊክ አምባሳደር ከሆኑት H.E. Osama Mahjoub Hassan Dirar ጋር በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚ ውይይት…

Disclaimer: The official text of the Embassy Website is the English language version. Any discrepancies or differences created in translations are not binding and have no legal effect for compliance or enforcement purposes.

X
Twitter
Facebook
YouTube
Instagram